id
stringlengths
1
5
label
int64
0
59
text
stringlengths
2
114
label_text
stringlengths
8
24
4565
16
እፎይ ፒዛ ደውል
takeaway_order
4566
22
የ nytimes dot com የቅርብ ዜናዎችን አንብብኝ
news_query
4568
22
አዲስ አድማስ ላይ ያለውን ዜና አቅርብ
news_query
4569
22
አዲስ ዘመን ላይ ተቀዳሚውን ዜና አምጣልኝ
news_query
4571
8
ዊሞ ሶኬት መሰኪያ መጥፋት አለበት።
iot_wemo_off
4572
8
እባክዎን ዌሞ ተሰኪ ሶኬት ያጥፉ
iot_wemo_off
4574
16
ቤት የሚሄድ ትዕዛዝ ማዘዝ እፈልጋለሁ
takeaway_order
4575
16
ወደ ቤት የሚሄድ የተወሰነ ምግብ ማዘዝ ፈልጋለሁ
takeaway_order
4576
16
የሚሄድ ምግብ ታዝልኝ
takeaway_order
4577
14
የኔ የድምፅ ማጉያዎች ድምፅ ከፍ አድርግ
audio_volume_up
4578
14
ድምፅ ከፍ ማድረግ ትችላለህ
audio_volume_up
4581
0
አዲስ አበባ ስንት ሰዓት ነው
datetime_query
4583
52
በሩን ለመቆለፍ እና ቁልፎቻቸውን በጥንቃቄ እንዲከታተሉ ሁል ጊዜ እንዲያስታውሱ ይጠይቋቸው
alarm_remove
4584
52
ልጆች በቤት ውስጥ ብቻቸውን ሲሆኑ በሩን በጭራሽ እንዳይመልሱ አስተምሯቸው
alarm_remove
4585
52
ከቤትዎ በፍጥነት መውጣት ካለባቸው የውስጥ መቆለፊያ ቁልፎች የት እንደሚገኙ ያሳዩዋቸው
alarm_remove
4586
56
ቡናዬን ጥቁር እወስዳለሁ
iot_coffee
4588
45
አበበች እኔ የምወደው አጫውቺ
play_music
4590
22
ለ መኪና ዬ ጂ.ፒ.ኤስ. አዲስ ጠቋሚ አስታዋሽ ጨምር
news_query
4591
0
የኢትዮጲያን ሰዓት ንገሩኝ
datetime_query
4592
23
ምን ማንቂያዎች እየመጡ ነው
alarm_query
4593
23
እባክዎን ስለሚመጡት ማንቂያዎች ይንገሩኝ
alarm_query
4594
23
ያዘጋጀኋቸውን ማንቂያዎች አሳይ
alarm_query
4595
13
በሚቀጥለው ሳምንት ሰባ ዲግሪ ይሆናል እንዴ
weather_query
4596
24
ማዕድ ቤት መብራት አብራ
iot_wemo_on
4597
24
የ ሳሎን ክፍል ሬዲዮን ያብሩ
iot_wemo_on
4598
3
ያኛው ሬስቶራንት የሚሄድ ምግብ ያቀርባል
takeaway_query
4599
3
ሬስቶራንቱ ምግብ ማድረስ እንደሚችሉ አጣራ
takeaway_query
4602
13
የዛሬ የሙቀት መጠን ስንት ይሆናል
weather_query
4605
3
ዮድ አቢስኛ የእኔ ትዕዛዝ ዝግጁ ነው
takeaway_query
4607
22
ስለ ዶክተር አብይ ያለ የዜና አምድ ፈልግ
news_query
4608
22
ስለ ቤተ መንግስት ዋና ዋና ዜናዎችን ልትነግረኝ ትችላለህ
news_query
4609
0
በኢስተርን ሰዓት አቆጣጠር አሁን ስንት ሰዓት ነው
datetime_query
4610
0
በማዕከላዊ የሰዓት ዞን ውስጥ ስንት ሰዓት ነው
datetime_query
4611
0
በ ማውንቴን ሰዓት አቆጣጠር ስንት ሰዓት ነው
datetime_query
4612
45
ክላሲካል ሙዚቃ ምርጫ አጫውት
play_music
4613
13
ነገ የሙቀት መጠኑ ከሃምሳ በላይ ልሆን ነው
weather_query
4615
16
ፒዛ ሃት ይደውሉ እና ትልቅ የመጥበሻ ፒዛ ከ አሳማ ስጋ እና እንጉዳይ ጋር ይዘዙ
takeaway_order
4616
16
ከ ፒዛ ሃት አንድ ትልቅ የመጠበሻ ፒዛ ከካም እና እንጉዳይ ጋር ይዘዙ
takeaway_order
4617
16
ፒዛ ሀት ያነጋግሩ እና ትልቅ ፒዛ ከሀም እና እንጉዳይ ጋር ይዘዙ
takeaway_order
4621
31
መብራቶቹን አሁን ቀንሳቸው
iot_hue_lightdim
4625
22
አብይ አሁን ምንድን ነው የፈፀመው
news_query
4626
16
በአቅራቢያ የኢትዮጲያ ምግብ ቤቶች ማውጣት ይቻላል
takeaway_order
4627
13
ነገ እንደሚዘንብ ይጠበቃል
weather_query
4628
13
ነገ ምን ሰዓት ይዘንባል
weather_query
4629
45
አንዳንድ ክላሲክ ሮክ የኔ ዜማ አጫውት
play_music
4630
45
አንዳንድ የኔ ቆንጆ መስማት እፈልጋለሁ
play_music
4631
45
ዜማ ልትሰጠኝ ትችላለህ
play_music
4633
40
አሁን መኝታ ቤት መብራቶች አጥፋ
iot_hue_lightoff
4634
40
የመኝታ ቤት መብራቶችን በአስር ሰኮንዶች አጥፋ
iot_hue_lightoff
4635
35
የስፒከሩን ድምጽ ቀንስ
audio_volume_down
4636
35
የስፒከሩን ድምፅ ቀንስ
audio_volume_down
4637
29
ድምጹን ወደ ኔጌቲቭ ቀይር
audio_volume_other
4639
22
የ ዛሬ ው የአሁን ዜና ምንድነው
news_query
4640
22
ዛሬ በጣም የሚወራው ርዕስ ምንድነው
news_query
4641
22
ዛሬ ምን አዲስ ዜናዎች አሉ
news_query
4642
1
እዚህ ቢጫ ብርሃን ምን አለ
iot_hue_lightchange
4643
31
ክፍሉ ያነሰ ብርሃማነት እንዲኖረው ፈልጋለው
iot_hue_lightdim
4644
31
እባክዎን መብራቶቹን ያጥፉ
iot_hue_lightdim
4646
3
ፒዛ በቅርቡ እዚህ ይደርሳል
takeaway_query
4647
1
እባክዎን መብራቶቹን ሰማያዊ ያድርጉ
iot_hue_lightchange
4648
1
መብራቶቹን ወደ እኔ ተወዳጅ ቀለም ቀይር
iot_hue_lightchange
4649
43
እኔ ያ ዘፈን እወደዋለሁ
music_likeness
4650
7
ከዚህ በኋላ ያ አይነት ዘፈኖች መስማት አልፈልግም
music_dislikeness
4651
45
በዚህ አርቲስት ተጨማሪ ዘፈኖች መስማት እውዳለሁ
play_music
4652
46
ስፒከሮቹን አጥፋ
audio_volume_mute
4655
48
ለአንድ ሰዓት ማንቂያ ደወል ሙላ
alarm_set
4656
48
ለሐሙስ በሰባት ፒ. ኤም. ማንቂያ አዘጋጅ
alarm_set
4657
45
ፖፕ ሙዚቃ አጫውት
play_music
4660
22
አሌክሳ ኢ.ቲ.ቪ ላይ ያለ ዜና ስጠኝ
news_query
4661
22
ዜናውን ከ ናሁ አንብቡልኝ
news_query
4663
57
እባክህን የቡድኑን ስም ንገረኝ
music_query
4665
13
በአርሲ ላይ ያለው አየር ሁኔታ እንዴት ነው
weather_query
4666
22
ኢ.ቲ.ቪ. ዜና
news_query
4668
3
እንደሚያደርሱ ጠይቅ
takeaway_query
4669
3
የምግብ ትእዛዜ ምን ደረጃ ላይ ነው ያለው
takeaway_query
4670
3
ይህ ሬስቶራንት የ መውሰድ ብቻ ነው
takeaway_query
4676
22
በ አዳማ ኦሮሚያ እሳት
news_query
4677
13
ዛሬ የፀሐይ መነፅር ያስፈልገኛል
weather_query
4679
13
ዛሬ ቀላል ወይስ ወፈር ያለ ጃኬት ሚያስፈልገኝ
weather_query
4682
13
ዛሬ በአዳማ ውስጥ ሞቃታማ እና ጭጋጋማ ነው ወይስ ሞቃት እና እርጥብ ነው
weather_query
4684
45
የቴዲ አፍሮ ላምባዲና ዘፈን መስማት እፈልጋለሁ
play_music
4685
45
ዘፈን መስማት እፈልጋለሁ
play_music
4686
45
እባክህን የሚከተለውን ዘፈን አጫወት
play_music
4690
45
በ መሀሙድ አህመድ ሙዚቃ ማጫወት ትችላለህ
play_music
4691
45
የቴዲ አፍሮ ዘፈን ማጫወት ትችላለህ
play_music
4695
48
የማንቂያ ደውል ለሰባት ኤ. ኤም. መያዝ ትችላለህ
alarm_set
4698
48
አምስት ፒ. ኤም. ለእኔ አስታውስ
alarm_set
4699
48
አስታዋሽ
alarm_set
4700
12
መልስ
general_quirky
4701
14
የኔን ድምፅ ክፈት
audio_volume_up
4703
14
እሺ ጉግል በድምጽ ማጉያ ድምጽ መስማት እፈልጋለሁ
audio_volume_up
4704
14
በእኔ ስፒከሮች ድምፅ መስማት እፈልጋለሁ
audio_volume_up
4706
13
ዛሬ በእኔ አካባቢ ያለው ትንበያ እንዴት ነው
weather_query
4707
13
እባክህ የዚህን አከባቢ የአየር ሁኔታ አሳየኝ
weather_query
4708
0
የግንቦት ሀያ አንድ በምን እለት ነው የሚውለው
datetime_query
4709
0
የዚህ ዓመት እሁድ ትንሳኤ ቀኑ ምን ላይ ነው የሚውለው
datetime_query
4711
52
ነገ የእኔ ጠዋት ማንቂያ ሰርዝ
alarm_remove
4713
52
ቅዳሜና እሁድ እንዳትቀሰቅሰኝ
alarm_remove
4714
45
የእኔን ሙዚቃ መጫወት ትችላለህ
play_music
4715
45
የኔ ሙዚቃ አጫውት
play_music