id
stringlengths
1
5
label
int64
0
59
text
stringlengths
2
114
label_text
stringlengths
8
24
8563
30
የ ነገ ቀጠሮዬን በሶስት ሰአት ሰርዝ።
calendar_remove
8565
32
ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት ፒ.ኤም. ስብሰባ አለ
calendar_query
8566
32
እኔ ነጻ ነኝ ከስድስት እስከ ሰባት ፒ. ኤም.
calendar_query
8567
50
ዛሬ አስር ሰዓት ኤ.ኤም. ቁርስ ላይ ሄለን እና ሃና ይጋብዙ
calendar_set
8569
50
ነገ ጠዋት ሶስት ሰአት ከ አበበ እና ሳራ ስብሰባ እቅድ እንዲያዝ እፈልጋለሁ
calendar_set
8571
50
እባክህን ከእኔ የቀን መቁጠሪያ ላይ አርብ ስምንት ኤ. ኤም. ያግዱ
calendar_set
8572
50
አንድ ኩነት ወደ የኔ ቀን መቁጠሪያዬ ማስገባት ትችላለህ
calendar_set
8573
50
ካላንደር ከፍተህ አዲስ ጉዳይ ፍጠር
calendar_set
8574
32
ዛሬ ስራ ይበዛብኛል
calendar_query
8575
12
በዚህ ሳምንት ምንድን ነው ምሰራው
general_quirky
8576
12
በዚህ ወር ስራ ሚበዛብኝ መች ነው
general_quirky
8577
30
ሁሉንም ነገር ከቀን መቁጠርያ ላይ አስወግድ
calendar_remove
8580
32
የዛሬ ስብሰባዎች ስንት ሰአት ናቸው
calendar_query
8581
32
ዛሬ የኔ ስብሰባ ቦታዬን ንገረ
calendar_query
8582
32
የዕለቱን ስብሰባዎቼን አሳየኝ
calendar_query
8583
50
ልደት የሚል ኹነት ለሀምሌ አስራ ሶስት ቅጠር
calendar_set
8584
50
እባክህን የእኔ ልደት ቀን ፓርቲ በቀን መቁጠሪያው ላይ አድርግ
calendar_set
8586
32
ዛሬ የታቀደ ምን አለኝ
calendar_query
8587
32
የዛሬ መርሀግብር
calendar_query
8588
50
ለ ሚያዝያ መጀመሪያ አስር ሰዓት ኤ.ኤም. ከ ማርታ ጋር ስብሰባ አቅድ
calendar_set
8589
50
ሚያዚያ አንድ ከአለሙ ጋር አስር ኤ. ኤም. ላይ ስብሰባ ያዝ
calendar_set
8590
50
የቀን መቁጠሪያን ማምጣት እና ግንቦት መጀመሪያ አስር ሰዓት ኤ.ኤም. ስብሰባ መገናኘት ርብቃ መርሐግብር ታውጣ
calendar_set
8591
50
ለነገ ሁለት ፒ. ኤም. አስታዋሽ አዘጋጅ
calendar_set
8593
48
ለነገ በሁለት ፒ. ኤም. ማንቂያ ያዘጋጁ
alarm_set
8595
50
ማክሰኞ ጠዋት ላይ ለዶክተር ቀጠሮ የሚሆን ጊዜ አለኝ
calendar_set
8596
32
የፋይናንስ ስብሰባዬ አርብ ስንት ሰዓት ነው
calendar_query
8597
32
የእኔ የገንዘብ ስብሰባ መቼ እንደሆነ እባክሽን ንገሪኝ
calendar_query
8599
50
ጠዋት ላይ የእኔ እናት ጋር መደወል አስታውሰኝ
calendar_set
8600
32
አሌክሳ መጋቢት አራት ስለ ዝግጅት እቅድ መረጃ ስጠኝ
calendar_query
8601
32
በ የካቲት ሀያ ላለው ፕሮግራም ቀኑ መቼ ነው
calendar_query
8603
32
ታህሳስ መጀመሪያ ላይ ለታቀደው ክስተት አድራሻው ምንድነው
calendar_query
8604
50
ነገ ከ ሳራ ጋር ስብሰባ ማዘጋጀት እፈልጋለሁ
calendar_set
8605
50
ነገ ሳራ ጋር ስብሰባ ማደራጀት አለብኝ
calendar_set
8607
50
ሳራ ጋር ደውልና ለቦውሊንግ እንዲወስዱኝ አስታውሳት
calendar_set
8608
50
ቦታው መቀየሩን የእኔን ትንሽ ቡድን ማሳወቅ አለብኝ
calendar_set
8610
32
ድግስ የት እንደሚጀመር
calendar_query
8611
32
የ ስብሰባ ው መርሐግብር ምንድን ነው
calendar_query
8613
30
የእኔ የቅርቡን ዝግጅት አጥፋ
calendar_remove
8614
50
ሁሌ እሮብ ዝግጅት ፕሮግራም አድርግ
calendar_set
8615
50
ሁሌም በወሩ ሁለተኛ አርብ ክስተት ጨምሩ
calendar_set
8616
50
ሰኞዎች ብቻ ጉዳይ አስገባ
calendar_set
8617
50
የሚቀጥሉት ሁለት ሳምንት በየቀኑ ሰባት ፒ. ኤም. ላይ መድሃኒት መውሰድ አስታውሰኝ
calendar_set
8620
50
በቀን መቁጠሪያዬ ላይ ተደጋጋሚ ቀናት አዘጋጅ
calendar_set
8623
50
ሰለ ነገ ስብሰባ ማስታወሻ ልትሰጠኝ ትችላለህ
calendar_set
8624
50
እባክዎን ዛሬ በዚህ ከሰአት ቡሃላ ስለነበረው ስብሰባ አስታውሰኝ
calendar_set
8625
50
ለዛሬ ማታ ስብሰባዬ አስታዋሽ ላክልኝ
calendar_set
8627
32
ኹነቱ ስንት ሰአት ይፈጃል
calendar_query
8628
50
በየቀኑ አምስት ኤ.ኤም አስታውሰኝ
calendar_set
8629
50
በእያንዳንዱ ወር መጀመሪያ አስታውሰኝ
calendar_set
8630
50
በየወሩ በቀን አስራ አምስት አስታውሽኝ
calendar_set
8632
30
የእኔ ካላንደር ላይ ያንን ማስወገድ ትችላለህ
calendar_remove
8633
50
ጉዳይ ሲጀመር ንገረኝ
calendar_set
8634
50
የክሬዲት ካርድ ክፍያ ከመድረሱ ከሳምንት በፊት አስታውሰኝ
calendar_set
8636
30
ማክሰኞ ያለኝን የሃክሞች ቀጠሮ መሰረዝ ትችላለህ
calendar_remove
8637
30
የእኔ ቀን መቁጠሪያ ላይ ቀጣዩን ሁነት ማንሳት ይችላሉ
calendar_remove
8638
30
ሃክም ማየት አልፈልግም ዝግጅቱን ታስወግደው
calendar_remove
8639
50
ጉዳይ ለ ሰኞ ስድስት ሰዓት በ ፍየል ቤት ማዘጋጀት ትችላለህ
calendar_set
8641
50
በ ሶስት ከአርባ አምስት ፒ. ኤም. ላይ ስለ የእኔ የንግድ ስብሰባ አስታውሰኝ
calendar_set
8643
32
ለዚህ ቀን ፕሮግራም ምንድነው
calendar_query
8644
32
ሰላም አበበ የቀኑ አጀንዳ ምንድን ነው
calendar_query
8645
32
የዚህን ቀጠሮ መረጃ አንቡብ
calendar_query
8646
32
ወረፋዬ ላይ የሚጠብቁ ማንኛውም የኔ ማስታወሻዎች አሉኝ
calendar_query
8647
32
ምን ማስታወሻዎች አሉኝ
calendar_query
8648
50
በዚህ ሃሙስ ሰባት ኤ. ኤም. የሽያጭ ስብሰባ አስታውሰኝ እና ወደ የቀን መቁጠሪያ ጨምር
calendar_set
8649
50
ዛሬ ሃሙስ ስበት ኤ ኤም የሽያጭ ስብሰባ አለኝ እባክህ አሳውቀኝ እና ወደ የቀን መቁጠሪያ ጨምር
calendar_set
8650
50
እባክህ የሽያጭ ስብሰባ የሚል የቀን መቁጠርያ ዝግጅት ሐሙስ ሰባት ሰዓት ኤ.ኤም. ላይ ማስታወሻ ጨምር
calendar_set
8652
50
የካላንደሬን ኹነት ታሳውቀኝ
calendar_set
8654
50
ግንቦት አምስት ድሬዳዋ የአቤል የምረቃት ድግስ በሚል ርዕስ ስር ቀጠሮ አስይዝልኝ
calendar_set
8656
50
እኔ ግንቦት አምስት ሁለት ሽኽ አስራ ሰባት ላይ የዳኒ ምርቃት ዘግጅት በ መገናኛ ዝግጅት መጨመር እፈልጋለሁ
calendar_set
8657
30
እባክዎን ሁሉም ነገር ከቀን መቁጠሪያዬ ሰርዝ
calendar_remove
8658
30
ሁሉም ነገር ከቀን መቁጠሪያየ ላይ እንዲጠፋ እፈልጋለው
calendar_remove
8659
30
ካላንደሬን ሙሉ በሙሉ አጽዳ
calendar_remove
8660
50
ለማክሰኞ ጠዋት ሶስት ሰአት ቀጠሮ ያዝ
calendar_set
8661
50
ሁልጊዜ አረብ ስራ ወደ የቀን መቁጠሪያዬ ጨምር
calendar_set
8662
50
የደምዎዝ ቀን የቀን መቁጠሪያዬ ላይ በየሁለት ሳምንት ሃሙስ ሃሙስ አስገባ
calendar_set
8663
6
በዚህ ቅዳሜና እሁድ በ ሀዋሳ ውስጥ ምን ክስተቶች እየተከናወኑ ናቸው
recommendation_events
8664
6
በዚህ ሳምንት መጨረሻ በሀዋሳ ውስጥ ምን ክስተቶች እየተከናወኑ ናቸው
recommendation_events
8665
30
ሁሉም ነገር የእኔ ከቀን መቁጠሪያዬ ሰርዝ
calendar_remove
8669
32
በ ቀጣይ ወር ለስብሰባ ምቹ የሆነ ስንት ቀን አለኝ
calendar_query
8671
32
የአብርሃም የሙዚቃ ዝግጅት መቼ ነው
calendar_query
8673
32
በ ዘጠኝ ኤ.ኤም. የኔ ስብሰባ ምንድነው
calendar_query
8675
32
በዘጠኝ ኤ. ኤም. ወደ ስብሰባዬ የሚሄደው ማን ነው
calendar_query
8678
50
ስብሰባ ለሌላ ጊዜ አስይዘውታል
calendar_set
8680
32
ዛሬ ስብሰባ አለኝ
calendar_query
8682
30
ጉዳዬቼ በሙሉ ይሰረዙ
calendar_remove
8683
30
ከካላንደር ላይ ኹነት አጥፋ
calendar_remove
8684
32
የክፍያ ቀን ምን ቀን ነው
calendar_query
8686
12
የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ላይ ማብራሪአ ስጠኝ
general_quirky
8687
50
የቦታ ስም ካላንደር ላይ ትጨምር
calendar_set
8688
50
ካላንደሬ ላይ ሱፐር ሊግ ጨምር
calendar_set
8689
50
ቅዳሜ የእኔ እህት ጋር እራት በላለው
calendar_set
8690
50
በዚህ ቅዳሜ እህት ጋር እራት በልቻለሁ
calendar_set
8691
32
ለዛሬ የታቀደ ኹነት አለኝ
calendar_query
8695
32
የዝግጅቱ ዋናው እንግዳ ማን ነበር
calendar_query
8696
50
ከዴቭ ጋር ማክሰኞ ቀጠሮ ያዝ
calendar_set
8698
50
በ አስር ከ ገመዳ በ ማክሰኞ ሃያ አንድ አዘጋጅ
calendar_set
8700
32
ስለ ስብሰባዎች አሳውቀኝ
calendar_query
8701
50
ከዚህ ሰው ጋር ቀንና ሰዓት በቀን መቁጠሪያው ላይ መዝግብ
calendar_set
8702
50
ከ እነዚህ ሰዎች ጋር ለቀን እና ሰዓት ጉዳይ ይጨምሩ
calendar_set
8703
50
ቀን መቁጠሪያ ላይ በዚህ ቀን እና ሰዓት ከእነዚህ ሰዎች ጋር መርሃግብር መዝግብ
calendar_set