id
stringlengths
1
5
label
int64
0
59
text
stringlengths
2
114
label_text
stringlengths
8
24
9298
36
እባክህን ፋና ሬዲዮ ጣቢያ አስጀምር
play_radio
9300
36
ፋና ሬዲዮ ጣብያ እንድታስጀምር እፈልጋለሁ
play_radio
9302
36
የሚቀጥለውን ጣቢያ ይፈልጉ
play_radio
9304
36
ዘጠና አንድ ንጥብ አንድ ማዳመጥ እፈልጋለሁ
play_radio
9306
36
የሬዲዮ ጣቢያ ጀምርልኝ
play_radio
9307
36
ሬዲዮ ን ያብሩ
play_radio
9308
36
በዚህ ቻናል ላይ ሬዲዮ ያብሩ
play_radio
9309
36
ይህ ራድዮ ጣብያ አሁን ማዳመጥ እፈልጋለሁ
play_radio
9311
36
ለእኔ ሬዲዮ አብራልኝ
play_radio
9312
36
ሬዲዮን ፋና ያብሩ
play_radio
9313
36
ፋና ሬዲዮ ጣቢያ አግኝልኝ
play_radio
9314
36
ሬዲዮ አጫውትልኝ
play_radio
9315
36
ሬዲዮን ፋና ያዙሩት
play_radio
9318
36
እኔ የምወደውን የሬዲዮ ጣቢያ አጫውት
play_radio
9319
36
እባክዎን የ ፋና ሬዲዮን ይክፈቱ
play_radio
9320
36
pandora ደክሞኛል እባካችሁ ሬዲዮ ን ያብሩ
play_radio
9322
36
የእኔ ሬዲዮ እንዲበራ አድርግ
play_radio
9324
36
pandora መተግበሪያን ይክፈቱ
play_radio
9328
36
pandora ይክፈቱ እና የሚታወቅ ትዝታ ጣቢያ ይፈልጉ
play_radio
9329
36
የዘፈቀደ ሬዲዮ ጣቢያ አጫውት
play_radio
9331
36
ማንኛውንም የሙዚቃ ሬዲዮ ጣቢያ ያጫውቱ
play_radio
9332
36
አጥፋው
play_radio
9333
36
ሬዲዮ ወደ አስር ሀምሳ ሶስት ያብሩ
play_radio
9336
36
ፋና ሬዲዮ አጫውት
play_radio
9337
36
ስፖቲፋይ በ ሳተላይት ሬድዮ አጫውት
play_radio
9338
36
እባክህ ዘጠኝ መቶ አረባ አንድ መስማት እፈልጋለሁ
play_radio
9339
36
አዲስ ሰማይ የ ቤቲጅ ን መጫወት ትችላለህ
play_radio
9342
36
ራድዮ ጣብያ ቀይር
play_radio
9344
36
እባክህን ሬዲዮ ፋና ክፈት
play_radio
9345
36
እባክዎን ሬዲዮን ያብሩ
play_radio
9346
36
ይህን ራድዮ ጣቢያ አጫውትልኝ
play_radio
9347
36
መጫወት የምፈልገውን የሬዲዮ ጣቢያ ስም ንገሩኝ
play_radio
9348
36
ሬድዮ መስመር አስር ጀምር
play_radio
9349
36
አዲስ የ ሬዲዮ ቻናል ያጫውቱ
play_radio
9351
36
አንዳንድ ዘፈን በ ሬድዮ ጣቢያ መስማት እፈልጋለሁ
play_radio
9354
36
እባኮትን ሬዲዮ ይጀምሩ
play_radio
9356
36
ፋና ብሮድካስትንግ ሬዲዮ በርቷል
play_radio
9357
36
ስምንት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ተጫወቱ
play_radio
9360
36
አሃዱ ሬድዮ ያግኙ
play_radio
9365
36
ወደ ሬዲዮ ይሂዱ
play_radio
9366
36
እባክህ የተወሰነ ዘፈን አጫውት
play_radio
9367
36
እባክዎን ለ ልጆች አንዳንድ ዘፈኖች ን ያጫውቱ
play_radio
9368
36
የመጨረሻውን የሬዲዮ ጣቢያ ያጫውቱ
play_radio
9370
36
በጣም ታዋቂ ወደሆነው የሬዲዮ ጣቢያ ውሰደኝ
play_radio
9372
36
የ ፋና ስፖርት ጣቢያውን ይጫወቱ
play_radio
9373
36
አንዳንድ የአገር ውስጥ ንግግር ሬዲዮ መስማት እፈልጋለሁ
play_radio
9374
36
የድሮ ቻናል አግኙኝ
play_radio
9376
36
ራድዮውን ክፈተው
play_radio
9377
36
እባክህ ፋና ሬዲዮ ጣብያ አብራ
play_radio
9378
36
እባክህ ወደ ፋና ጣቢያ ቀይረው
play_radio
9379
36
እባክህ የባህል ሙዚቃ ቻናል በሬዲዮ ማጫወት ጀምር
play_radio
9381
36
እባኮትን በሬዲዮ ወደሚገኘው አዲስ ስፖርት ዝግጅት ሂድ
play_radio
9385
36
ሬዲዮን ማዳመጥ እፈልጋለሁ
play_radio
9386
36
ለማዳመጥ ጥሩ ቻናል እንድታገኝ እፈልጋለሁ
play_radio
9387
36
በአከባቢዬ አቅራቢያ ያለውን ምርጥ የዜና ቻናል ይፈልጉ እና ያብሩት
play_radio
9388
36
በአቅራቢያዎ የሚገኘውን ሮክ ጣቢያ ያግኙ
play_radio
9389
36
በ ሬዲዮ ምን አለ
play_radio
9390
36
ሬድዮ ሁለት አግኝ እና አጫውት
play_radio
9392
36
ትላንት እኔ የሰማሁትን በ ስፖቲፍይ ኤፍ .ኤም.መቶ ስድስት ነጥብ ሰባት ማግኝት ትችላለህ
play_radio
9393
36
ሄይ ኦሊ ሬዲዮ አብራ
play_radio
9395
36
ሃይ ኦሊ ምንድነው አሁን ሬድዮ ላይ ያለው
play_radio
9396
36
ፋና መጫወት
play_radio
9397
36
አሁን የኢትዮጵያ አይዶል የኔ ዜማ ተጫወቱልኝ
play_radio
9398
36
በመኪናው ላይ ፋና ሬዲዮ አጫውት
play_radio
9400
36
የሬዲዮ ጨዋታ ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ ዘጠኝ እባካችሁ
play_radio
9401
36
ሬዲዮ ን ያግብሩ እና ወደ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ያቀናብሩ
play_radio
9403
36
የኔ አሃዱ ሬድዮ ወደ ሲ. ኤን. ኤን. ክፈት
play_radio
9404
36
እባክህ ወደ ሥራ መንገድ ላይ በመኪናው ውስጥ የምወደውን የማለዳ ትርኢት ማዳመጥ እፈልጋለሁ
play_radio
9405
36
ሬዲዮ ማዳመጥ እፈልጋለሁ ለእኔ አብራ
play_radio
9407
36
ሬዲዮ ፋና ያጫውቱ
play_radio
9409
36
የሬዲዮ ሙዚቃ አጫውት
play_radio
9410
36
ሬድዮ ማጫውት ጀምር
play_radio
9411
36
ቀጣዩን ፋና ላምሮት ትርኢት በ ፋና ሬዲዮ ያጫውቱ
play_radio
9412
36
ፋና ማዳመጥ እፈልጋለሁ
play_radio
9413
36
ሸገረ ኤፍ ኤም መክፈት ትችላለህ
play_radio
9415
36
ሬዲዮውን አብራ
play_radio
9416
58
ስለ ሸገር ካፌ ጥናቶች የቅርብ ጊዜ ፖድካስት አጫውት
play_podcasts
9417
36
ወደ ፋና ተቃኝ
play_radio
9418
36
ብስራት ሬዲዮ አዳምጡ
play_radio
9419
45
አንዳንድአን የሃገር ሙዚቃ ያጫውቱ
play_music
9420
36
ስለ ስፓረት መነጋገር ያዳምጡ
play_radio
9421
45
ድሽታግና የሚለውን አጫዋች ዝርዝር በ google play ጀምር
play_music
9422
36
በ ስፖቲፋይ ክላሲካል መስመር አጫውት
play_radio
9423
36
sirius መተግበሪያን ይክፈቱ እና ክላሲካል ቻናል ያጫውቱ
play_radio
9424
36
spotify ይክፈቱ እና የግል ቻናል ያጫውቱ
play_radio
9427
36
እባክህ ሸገር ሬዲዮ ጣቢያን ፈልግልኝ
play_radio
9429
36
የቡና ጨዋታ አጫውት
play_radio
9430
36
ቡና እና ድሬዳዋ ከነማ ጨዋታ ይጫወቱ
play_radio
9431
58
የእኔ ን አዳዲስ ስርጭት ደሬ ቱብ አጫውት
play_podcasts
9433
45
ሀገረኛ ሙዚቃ አጫዋች ዝርዝር ያስቀምጡ
play_music
9434
36
ስለ ልጅ እንክብካቤ የንግግር ፕሮግራም ይጫወቱ
play_radio
9435
36
ፋና ስለ ወንጀል ፕሮግራም ይጫወቱ
play_radio
9439
36
የዛሬ ምርጦች መስማት እፈልጋለሁ
play_radio
9440
36
እባክህ በ ስፖቲፋይ ምርጥ ድሬ ቲዩብ ያቀናበረው አጫውት
play_radio
9441
36
የሚዲያ ማጫወቻ ክፈት እና ምርጥ ምርጦችን አጫውት
play_radio
9446
36
የኔ አሃዱ ሬድዮ የሬድዮ ጣብያ አጫውት
play_radio
9448
58
የእኔ ን ተወዳጅ ፖድካስት አጫውት
play_podcasts
9449
36
አዲሱን መሀሙድ አህመድ ክፍል ማዳመጥ እፈልጋለሁ
play_radio
9451
36
ደረጃ ያሬድ በሬዲዮ ይጫወቱ
play_radio
9452
36
መሀመድ አህመድ ሬድዮ ፈልግ
play_radio