id
stringlengths
1
5
label
int64
0
59
text
stringlengths
2
114
label_text
stringlengths
8
24
10715
59
ዝርዝሮቼን አንብብልኝ
lists_query
10716
59
የእኔ ዝርዝር አሳይ
lists_query
10717
53
እሺ ጎግል ይህን ንጥል ከ ዝርዝር ውስጥ ማስወገድ ትችላለህ
lists_remove
10719
53
ሁለተኛውን እቃ ከ ዝርዝር ሰርዝ
lists_remove
10720
59
የእኔ ግዢ ዝርዝር ውስጥ ያለው ምንድን ነው
lists_query
10721
59
ምን አይንት እቃዎች ነው ለግዢ ያሰብኩት
lists_query
10722
21
ሄይ ኦሊ በ ሁለት ሺህ አሥራ አራት ለአለም አቀፍ ቡድን የተጫወቱ የህንድ ቡድን የክሪኬት ተጫዋቾች ን ዝርዝር እንድታወጣ እፈልግሀለሁ
lists_createoradd
10723
21
hey ኦሊ በአናባቢ ተጀምሮ በአናባቢ የሚጨርስ ስም ዝርዝሮች ፍጠር
lists_createoradd
10724
53
እባክህ ይህንን ፋይል ሰርዝ
lists_remove
10725
53
ከዝርዝሩ ውስጥ እዩኤልን አውጣ
lists_remove
10726
59
የእኔ ዝርዝሮችን አሳየኝ
lists_query
10727
59
እኔ ምን ዝርዝር አለኝ
lists_query
10729
50
ቆሻሻ ማዉጣት ን ለእኔ አስታውስ
calendar_set
10733
53
የቤት ውስጥ ሥራዎችን ከምሠራው ዝርዝር ውስጥ አስወግድ
lists_remove
10734
53
ግብይት ከእኔ ዝርዝር ሰርዝ
lists_remove
10735
53
እባክዎን የእኔ አስቤዛ ዝርዝር ሙሉ በሙሉ ሰርዝ
lists_remove
10736
53
የ አስቤዛ ዝርዝር ሰርዝ
lists_remove
10737
32
ለ ዛሬ አጀንዳው ምንድን ነው
calendar_query
10739
21
ተጨማሪ እቃ ወደ አስቤዛ ዝርዝር መጨመር እንደሚችል ማወቅ እፈልጋለሁ
lists_createoradd
10740
21
የእኔ ግሮሰሪ ዝርዝር ውስጥ ክፍል አለ ለተጨማሪ አገልግሎት
lists_createoradd
10742
21
የእኔ ዝርዝር የሚታከል ንጥል ፍጠር
lists_createoradd
10744
53
ያንን ንጥል ያስወግዱ
lists_remove
10745
53
ያን እቃ ሰርዝ
lists_remove
10747
53
ያን ንጥል የእኔ ዝርዝር ውስጥ አጥፋ
lists_remove
10748
53
ያንን ዕቃ ከእኔ ዝርዝር ላይ አጥፋ
lists_remove
10749
59
የሚገዙ ልብሶች
lists_query
10752
59
በእኔ የአስቤዛ ዝርዝር ውስጥ ያለው ምንድነው
lists_query
10761
59
እባክህ ሁሉንም ዝርዝሮች ስም ስጠኝ
lists_query
10762
59
የዝርዝሮቼን ስም ንገረኝ
lists_query
10764
21
በ ሰርግ ጥሪ ዝርዝር ውስጥ አበበች ጨምር
lists_createoradd
10765
59
የ ገበያ ውን ዝርዝር አውጣ
lists_query
10766
21
የ አስቤዛ ግብይት ወደ በዛሬው የሚደረጉት ዝርዝር ጨምር
lists_createoradd
10768
59
የእኔ ዝርዝር ውስጥ አዲስ የ ይስማዕከ ወርቁ መጽሃፍ አለ
lists_query
10769
59
ወደ እኔ ዕቃ ግዥ ዝርዝር ውስጥ ወተት ጨምርያለሁ
lists_query
10771
53
ሰናይት ከሠርግ ግብዣ ዝርዝር ውስጥ ያስወግዱት
lists_remove
10773
21
ማስታወሻዎቼን ክፈት
lists_createoradd
10774
59
እባክዎን የእኔን ዝርዝር መተግበሪያ ከፍተው አስቤዛ መፈለግ ይችላሉ
lists_query
10777
59
የእኔ ዝርዝር ውስጥ amazon አለ
lists_query
10778
59
ለ ዛሬ የሥራ ዕቅድ ዝርዝር አለኝ አይደል
lists_query
10779
53
ይህንን ዝርዝር እባክህ አጥፋልኝ
lists_remove
10780
53
ይሄን ከዚህ ቧሃላ አልፈልገውም
lists_remove
10781
53
ይሄን ዝርዝር ርሳው
lists_remove
10782
59
የእኔ ተግባሮች ምንድን ናቸው
lists_query
10783
59
የእኔ እቅድ አንብብልኝ
lists_query
10785
53
የእኔ ን አስቤዛ ዝርዝር አጥፋ
lists_remove
10787
59
የዛሬው መርሃ ግብር ምንድን ነው
lists_query
10788
59
ዝርዝሩን ጥቀስ
lists_query
10789
53
አንድነገር ከ ዝርዝር አጥፋ
lists_remove
10793
21
አዲስ ዝርዝር ክፈት
lists_createoradd
10794
59
ሁሉም የእኔ ዝርዝሮች ምንድን ናቸው
lists_query
10798
21
በ ዝርዝሩ ውስጥ ቅቤ ጨመር
lists_createoradd
10799
21
ወደ ዝርዝር እንቁላሎች ጨምር
lists_createoradd
10800
53
አሁኑኑ ቅርቡን ዝርዝር አጥፋ
lists_remove
10801
53
ቀዳሚውን ዝርዝር አጥፋ
lists_remove
10802
53
የመጨረሻውን ዝርዝር አጥፋ
lists_remove
10803
59
በሸቀጣ ሸቀጥ ዝርዝር ውስጥ ቡና አስገብቻለው
lists_query
10807
53
የመጨረሻ ውን ንጥል ነገር ሰርዝ
lists_remove
10809
53
መጨረሻ የገባውን አጥፋ
lists_remove
10810
53
የእኔ አስቤዛ ዝርዝር ውስጥ ፖም ሰርዝ
lists_remove
10811
21
አሌክሳ ወደ ግዢ ዝርዝር ውስጥ ሙዞች ጨምሪ
lists_createoradd
10813
21
አሌክሳ የምሰራው ዝርዝር ውስጥ የአስቤዛ ግብይት ጨምር
lists_createoradd
10814
21
እባክህን የገበያ ዕቃ ግዥ ዝርዝር ወደ ሥራ ዕቅድ ጨምር
lists_createoradd
10818
59
የሆነ ዝርዝሮች አሉኝ
lists_query
10819
59
ዝርዝሮቼን ንገረኝ
lists_query
10820
59
ዛሬ ዝርዝሬ ውስጥ ምን አለ
lists_query
10821
59
በዛሬ ዝርዝር ላይ የቀረ ነገር አለ
lists_query
10822
59
ሁሉም ዝርዝሮች ሰይም
lists_query
10823
59
ዝርዝሮችን ዘርዝር
lists_query
10826
53
አስቴር የ ግሮሰሪ ዝርዝር ሰርዢ
lists_remove
10829
59
የእኔ ዝርዝር ምን አዲስ አለ
lists_query
10833
59
የእኔ የሚሰሩ ዝርዝር ውስጥ ምን አለ
lists_query
10834
59
የእኔ ግዢ ዝርዝር ውስጥ ምን አለ
lists_query
10835
59
በ ግዢ ዝርዝሬ ውስጥ ምን እንዳለ ንገረኝ
lists_query
10836
12
ቀጥሎ ምንድን ነው
general_quirky
10837
12
ኦሊ ቀጣይ ምድን ንው
general_quirky
10838
12
እሽ ቀጥሎ ምን
general_quirky
10839
12
አሁን ምን ሊሆን ነው
general_quirky
10840
59
እኔ አሁን ያሉኝ ዝርዝሮች ምንድን ናቸው
lists_query
10841
59
የእኔ ዝርዝሮች አሳውቀኝ
lists_query
10842
59
ዝርዝሮች አሉኝ አይደል ምን ምንድናቸው
lists_query
10845
53
ዛሬ ማርቆስ ስጦታውን ሰጥቼዋለሁ እባክህ ከገና ስጦታ ዝርዝር ላይ አስወግደው
lists_remove
10847
53
እባክዎ ዝርዝሩን ያጥፉ
lists_remove
10849
53
ይህንን ዝርዝር አውጣ
lists_remove
10852
59
እኔ የፈጠርኳቸው የዝርዝሮች ስሞች ምንድናቸው
lists_query
10856
59
የእኔ ዝርዝር ማየት አለብኝ
lists_query
10857
21
አዲስ ዝርዝር ጀምር
lists_createoradd
10859
53
ያንን ክስተት ከዝርዝር አስወግድ
lists_remove
10861
53
እባክህን እቃውን ከኔ ዝርዝር አስወግድ
lists_remove
10862
53
በ ደቡብ በኩል ያለውን ስብሰብ የእኔ ዝርዝር እንድታስወግድልኝ እፈልጋለሁ
lists_remove
10863
53
እባካችሁ ንጥሉን ከእኔ ዝርዝር አጥፋ
lists_remove
10864
59
እኔ ዝርዝር ላይ ሌላ ምን አለኝ
lists_query
10866
59
በ ዝርዝር ላይ የቀሩትን አስታዋሽ ነገሮች ዘርዝርልኝ
lists_query
10867
59
ኦሊ በ ዝርዝር ወስጥ የተረሱትን ማስታወሻ ዘርዝርልኝ
lists_query
10869
59
በዝርዝሩ ላይ የቀረ ማንኛውንም ነገር
lists_query
10871
21
ዛሬ በማደርጋቸው ዝርዝሮች ውስጥ ልጆችን ከትምህርት ቤት ማምጣትን ጨምር
lists_createoradd
10872
21
በ ዝርዝር ውስጥ ዳጣ ጨምር
lists_createoradd
10873
53
የዕቃ ግዥ ዝርዝር አጥፋ
lists_remove
10874
53
የእኔ የሥራ ዝርዝር ማስወገድ ትችላለህ
lists_remove
10875
53
እባክህ ይህን ዝርዝር ሰርዝ
lists_remove
10876
21
አድስ የግዢ ጀምር ዝርዝር
lists_createoradd